Eritrean Swedish Activist Ermias Tekie Still Missing In Ethiopia

By Angesom Teklu, July 5, 2018 In the midst of the swift political changes that are sweeping Ethiopia, where thousands of political prisoners getting freed,...

የ2011 በጀት 346 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸድቋል

በቀጣዩ ዓመት ከተያዘው በጀት 16 በመቶ ለክልሎች የሚከፋፈል ነው። ከአጠቃይ በጀቱ 64 በመቶ የሚሆነው ለድህነት ተኮር የልማት ስራዎች ነው የተያዘው፡፡ ከበጀቱ 55 በመቶ የሚሆነው...

ተኽለ ተስፋዝጊ

ሐምሌ ወር ሲመጣ ይህ ሰው ትዝ ይለኛል። ሁሌም ዘፈኖቹን ስሰማ ልቤ የሆነ ሀዘን ይሸብረዋል። በህይወት በነበረበት ወቅት የሰራቸው ስራዎች ከስሙ በላይ የገዘፉና በአብዛኛው ሰው ዘንድ የሚታወቁ...

ህዝብ የማወቅ መብት እና መገናኛ ብዙኀን የፈለጉትን የማስተላለፍ መብት እንዴት ይታረቁ?

ከወደ ብሮድካስት ባሥልጣን የወጣ ደብዳቤ ይዘት ጉዳይ ክፍተት እንዳለበት በማኅበራዊ መገናኛ ዜዴዎች አሳቡ እየተንሸራሸረ ነው፡፡ በመጀመሪያ በኢትዮጵያ አይደለም በዓለም ያሉ መገናኛ ብዙኀን ትክክለኛና እውነተኛ...

Institutional Reforms Must Precede Ethiopia’s Privatization Schemes

Yohannes Gedamu (Ph.D Ethiopia’s young reformist Premier, Abiy Ahmed, has outlined his administration’s vision for the country in a well-received speech as well as the...

ህወሓትን ከትግራይ ህዝብ ነጥሎ ማየት ለምን አስፈለገ?

በፈቃዱ ዓለሙ የትግራይ ህዝብ ከቋንቋ በስተቀር ከአማራው ህዝብ ጋር በሥነ ልቡና፣ በባህል፣ በአመጋገብ፣ በአኗኗር፣ እና በመሳሰሉት የተሣሠረ ህዝብ ነው፡፡ አኔ ይህን የምለው በጥቂቱም ቢሆን ከገጠር እስከ...

ፓርላማውን ከእንቅልፉ የቀሰቀስው የጠ/ሚኒስትሩ ንግግር

ለብዙዎቻችን በዛሬው የፓርላማ ጥያቄና መልስ ሂደት ውስጥ በጠቅላለው ባለፉት 27 ዓመታት ሥርዓቱ በፈጠረው ብልሹ አሠራር የነበረውን ኢ-ዲሞክራሲያዊና ኢ-ሰብእዊ ድርጊቶች በሀገሪቱ ላይ ምን ያክል ማኅበረ-ፖለቲካ...

ህዝብና መንግሥት የተለያዩ መሆናቸውን ያመላከተው የህወሃት/ኢህአዴግ ድርጅታዊ ውሳኔዎች

በፍቃዱ አለሙ በኢህአዴግ ቤት አሁንም በተስፋ ውስጥ ብዠታው ቀጥሏል፡፡ የትኛውን አንሥትን የትኛውን እንደምናወራ ግራ ያጋባል፡፡ በአንድ ምሽት ብዙ ያልተጠበቁ ለውጦች እየተከናወኑ ነው፡፡ እኛ ሀገር ዜናና...

The Demography Behind Ethiopia’s 100% Gov Controlled Parliament

In the past three or four years Ethiopia’s ruling party was going through a crisis of its lifetime due to political unrest in Oromia,...

የመዲናዋ መስፋፋት ጥያቄ

የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ፣ የዓለም ኤንባሲዎች ከተማ፣ የብዙ ዲፕሎማት መኖርያ፣ የኢትዮጵያ አንድነት እና የብሄር ብሄረሰቦች ጥምረት ተምሳሌት. . .ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል ለአዲስ አበባ ከተማ...

Shop Easy with Lik-Tera; A Beta Application Launch

Entrepreneurs, being the drivers of innovation in developing nations are redefining their roles through creating all kinds of businesses that are believed to solve...

“The Green Manalishi”, The One Man Ethiopian Psych Folk Band

There is music, and then there is a composition There are songs and then there are tunes There are librettos and then there are mere words There...

መጽሐፈ መድኃኒት

መጽሐፉ መግቢያ ላይ እንደሚከተለው ይላል፡ ሎንዶን ከብሪትሽ ሙዚየም የተገለበጠ ከራስ ወሰን ሰገድ ጀምሮ የሸዋ መሣፍንቶች ከኢትዮጵያ ባለ መድሓኒቶች ላይ እየለቀሙ የሰበሰቡት መሆኑን ያስረዳል፡፡ የራስ...

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በእጩነት የቀረቡ የካቢኔ አባላት ዝርዝር

1. አቶ ሽፈራው ሽጉጤ …….የግብርና እና የእንስሳት ሃብት ሚንስትር 2. አቶ ሲራጅ ፈጌሳ……….የትራንስፖርት ሚንስትር 3. ወ/ሮ ሂሩት ወ/ማርያም…….ሰረተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚንስትር 4. አምባሳደር ተሾመ ቶጋ………………የመንግስት ልማት ድርጅት...

ከመጻሕፍት ገበታ

በኢትዮጵያ፡ ሊወሱ፡ የሚገባቸው፡ ነገር፡ ግን፡ የተረሱ፡ በግእዝም፡ ሆነ፡ በአማርኛ፡ የተጻፉ፡ በርካታ፡ መጻሕፍት፡ አሉ፡፡ ከእነዚህም፡ መካከል፡ በአፄ ተዌድሮስ ዘመን በ1857፡ በአለቃ፡ ዘነብ፡ የተጻፈው፡ መጽሐፈ፡ ጨዋታ፡...

PM Abiy On The Road

ዶ/ር አብይ አህመድ ንግግር: ሙሉ ጽሑፍ

ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ልዩ ስብሰባው ከኢህአዴግ በእጩነት የቀረቡለትን ዶክተር አብይ አህመድን ሹመት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድም በህዝብ ተወካዮች...

ወሳኙ ጉዳይ የዶክተር ዐቢይ የህዝብ ድጋፍ ምን ዐይነት ፖለቲካዊ ለውጥ ያመጣል...

በፈቃዱ ዓለሙ ከመጋቢት 19፣ 2010 ዓ.ም ጀምሮ ዶክተር ዐቢይ የሀገሪቱ ጠቅላይ ምኒስትር ሆነው ከተመረጡበት ጊዜ አንሥቶ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አማካኝት  ልዩ ልዩ አሳቦች መንሸራሸራቸውን አላቆሙም፡፡...

Why Ethiopia’s New Premier’s Seat Could Not Be Any Hotter

By Behailu Shiferaw Just a few hours before Dr. Abiy Ahmed's appointment was announced, one notable commentator asked on Twitter, “Is there any reason to...

ኢህአዴግ ያመለጠውን! አዲሱ ሊቀመንበር ይደርሱበት የሆን?

አዲሱ የኢህአዴግ ሊቀመንበር ዶ/ር አብይ አህመድ በመመረጣቸው አብዛኛው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ከመቀበልም ባለፈም ደስታችው በመግለፅ ላይ ናችው። ያልተደሰቱም አሜን ብለው ከመቀበል ውጭ ሌላ አማራጭ ስለማይኖራቸው...