በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በእጩነት የቀረቡ የካቢኔ አባላት ዝርዝር

  0
  908

  1. አቶ ሽፈራው ሽጉጤ …….የግብርና እና የእንስሳት ሃብት ሚንስትር
  2. አቶ ሲራጅ ፈጌሳ……….የትራንስፖርት ሚንስትር
  3. ወ/ሮ ሂሩት ወ/ማርያም…….ሰረተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚንስትር
  4. አምባሳደር ተሾመ ቶጋ………………የመንግስት ልማት ድርጅት ሚንስትር
  5. አቶ ኡመር ሁሴን………….የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን
  6. ኡባ መሀመድ ሁሴን………የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚንስትር
  7. ዶ/ር አምባቸው መኮንን……የኢንዱስትሪ ሚንስትር
  8. አቶ ሞቱማ መቃሳ…………….የሀገር መከላከያ ሚንስትር
  9. ወ/ሮ ፎዚያ አሚን…………….የባህልና ቱሪዝም ሚንስትር
  10. አቶ አህመድ ሺዴ……………..ኮሙኒዩኬሽን ጉዳዮች ሚንሰትር
  11. አቶ ጃንጥላ አባይ…………………. የከተማ ልማትና ቤቶች ሚንስትር
  12. አቶ መለሰ አለሙ……………..የማዕድና ኢነርጂ ሚንስትር
  13. አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ……………..ጠ/አቃቤ ህግ
  14. ወ/ሮ ያለም ጸጋዬ………………………..የሴቶችና ህጻናት ሚንስትር
  15. አቶ መላኩ አለበል…………………..የንግድ ሚንስትር
  16. ዶ/ር አሚር አማን…………የጤና ጥበቃ ሚንስትር

  Leave a Reply

  This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.