ኢትዮጵያን በመወከል በ16ተኛው የኣለም ኣትሌቲክስ ላይ የሚሳተፉ አትሌቶች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ

0
847

በለንደኑ የኣለም ዋንጫ ገንዘቤ ዲባባና ኣልማዝ ኣያና በሁለት የውድድር መስክ ተሳትፎ ሲያደርጉ ቀነኒሳ በቀለ ብቁ ኣይደለሁ በማለት ራሱን ቀንሷል።

በዘንድሮ ኣመት በለንደን ኣዘጋጅነት ለሚካሄደዉ 16ተኛው የኣለም ኣትሌቲክስ ውድድር በዛሬ እለት የኢትዮጱያ ኣትሌቲክስ ፌዴሬሽን በኣራራት ሆቴል ማምሻውን የተመረጡ ኣትሌቶችን ይፋ ኣድርገዋል።በውድድሮም  ገንዘቤ ዲባባና ኣልማዝ ኣያና በሁለት የውድድር መስኮች ለመወዳደር ሲመረጡ።ከወራት በፊት በማራቶን ውድድር  የተመረጡ ኣትሌቶች ይፋ ሲደረግ ቀነኒሳና  ጥሩነሽን እንደሚወዳደሩ የተሰማ ቢሆን ዛሬ ይፋ በተደረገው ምርጫ ላይ ግን ቀነኒሳ ለውድድሩ ብቁ እንዳልሆና በራሱ ፈቃድ እንዳገለለ ፕሬዝዳቱ ሀይሌ ገስላሴ ተናግራል።ጥሩነሽ በበኩሏ ደግሞ ከማራቶን ወደ 10000ሜትር እንደምትሳተፍ ታውቃል።800 ሜትር ደግሞ ማሙሽ ሌንጮ ከኣለም ኣትሌቲክስ የመጨረሻ ማረጋገጫ የሚጠብቅ ኣትሌት ይሆናል።

በመጨረሻም በሁሉም የውድድር መስኮች የተመረጡ ኣትሌቶች ከዚህ በታች እንደሚከተለው ተዘርዘራል።

 

 

 

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.