ኣዲስ የኢትዮጱያ ብሄራዊ ቡድን ኣሰልጣኝ የሆነዉ ኣሸናፊ በቀለ 29 ተጫዋቾችን መረጠ

0
1017

በዳግም ታምሩ

እኤአ በ2019 በካሜሮን ኣስተናጋጅነት ለሚካሄደዉ የኣፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ኢትዮጱያ ከጋና ፣ሴራሊዮንና ከጎረቤት ሀገር ኬንያ በምድብ 6 መመደቧ የሚታወቅ ነዉ።እናም የወቅቱ የብሄራዊ ቡድን ኣሰልጣኝ ለዚህና ከፊቱ ላለበት የዮጋንዳዉ የወዳጅነት ጨዋታ ከሀገር ዉስጥና ከዉጪ ሀገር 29 ተጫዎችን በመምረጥ ዛሬ ኣሳዉቀዋል።አያይዘዉም ተጫዎቹም በቀጣይ ቀናት ሪፖርትና ምርመራ በማድረግ ብሄራዊ ቡድኑ እንደሚቀላቀሉ እግር ኳስ ፌዴሬሽኑ ገልፃል። .. በመሪዎቹ ተርታ የሚገኝት ሶስቱ ክለቦች ማለትም ቅ/ጊዮርጊስ ፣ደደቢትና ሲዳማ እያንዳንዳቸዉ ኣራት ኣራት ተጫዋቾችን በማስመረጥ ከፍተኛዉን ቁጥር ይዘዋል።

ከዚህ በታች የተጫዋቾቹ ስምና የሚጫወቱበት ክለብ ተዘርዝራል። .

በረኞች 1. ለኣለም ብርሃኑ ( ሲዳማ ቡና)

2.ኣቤል ማሞ (መከላከያ )

3.ጀማል ጣሰዉ (ጅማ ኣባቡና )

4.ተክለማርያም ሻንቆ (ኣዲስ አበባ ከነማ) ……….

ተከላካዮች

5.ኣስቻለዉ ታመነ (ቅዱስ ጊዮርጊስ )

6.ስዮም ተስፋዬ (ደደቢት)

7.ኣብዱልከሪም መሀመድ (የኢትዮጱያ ቡና)

8.ኣህመድ ረሽድ (የኢትዮጱያ ቡና ) 9.ተስፋዬ በቀለ (ኣዳማ ከነማ)

10.ኣንተነህ ተስፋዬ (ሲዳማ ቡና )

11.ኣወት ገ/ሚካኤል (ኢትዮ ኤሌክትሪክ )

12.ኣዲሱ ተስፋዬ (መከላከያ )

13.ሙጅብ ቃሲም (ኣዳማ ከነማ)

ኣማካዮች

14.ናትናኤል ዘለቀ (ቅዱስ ጊዮርጊስ )

15.ብሩክ ቃልቦሪ (ኣዳማ ከነማ )

16.ምንተስኖት ኣዳነ (ቅዱስ ጊዮርጊስ )

17.ኤፍሬም ኣሻሞ ( ደደቢት )

18.ሽመክት ጉግሳ (ደደቢት )

19.ጋቶች ፖኖም (የኢትዮጱያ ቡና )

20.ታደለ መንገሻ (ኣርባምንጭ ከነማ )

21.ሙላለም መስፍን (ሲዳማ ቡና )

22.ጋዲሴ መብራቴ (ሀዋሳ ከነማ )

23.ሽመልስ በቀለ (ፔትሮ ጀት )

ኣጥቂዎች

24.ሳላዲን ሰይድ (ቅዱስ ጊዮርጊስ )

25.ጌታነህ ከበደ ( ደደቢት )

26.ኡመድ ኡኩሪ

27.ኣብዱራማን ሙባረክ (ፋሲል ከነማ )

28.ኦሜ መሀመድ (ጅማ ኣባቡና )

29.ኣዲስ ግደይ (ሲዳማ ቡና

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.