4ኛው የጉማ ፊልም ሽልማት አሸናፊዎች ዝርዝር

0
1353

ምርጥ ፊልም


የነገን አልወድምአሸናፊ

መባ

አትውደድ አትውለድ

ስስት ቁ.2

ዩቶጲያ

 

ምርጥ ዋና ወንድ ተዋናይ


ሰለሞን ጥላሁን-ያቤፅ

ብርሀኑ ድጋፌ-የነገን አልወድም-አሸናፊ

ደሞዜ ጎሸም – ዩቶጲያ

አማኑኤል ሀብታሙ- መባ

እንድጋሰው ሀብቱ- ከደመና በላይ

 

ምርጥ ዋና ሴት ተዋናይት


አዚዛ መሐመድ-መንሱት

መዓዛ ታከለ-ያቤጽ

ቃልኪዳን ጥበቡ- ከደመና በላይ

ጸጋነሽ ሀይሉ-ሰላም ነው

እድለወርቅ ጣሳው-መባ-አሸናፊ

 

ምርጥ ረዳት ወንድ ተዋናይ


ጆሴፍ ዳንኤል-መባ

ፈቃዱ ከበደ- ሀ እና ለ

እዮብ ዳዊት-ይመችሽ

ተስፋዬ ይማም- የነገን አልወድም-አሸናፊ

ሽመልስ በቀለ- አትውደድ አትውለድ-

 

ምርጥ ረዳት ሴት ተዋናይ


ዘሪቱ ከበደ-መባ

ህይወት ግርማ- የነገን አልወድም

ድርብ ወርቅ ሰይፈ- ወፌ ቆመች

ማህሌት ፈቃዱ- በቁም ካፈቀርሽኝ

ማርታ ጎይቶም- ስስት ቁ.2- አሸናፊ

 

ምርጥ ተስፋ የተጣለባት ተዋናይት


መባ- አለም ካሳሁን- አሸናፊ

ባማካሽ- ሜላት አዲስ

እውነት ሀሰት- ብሩክታይት ሽመልስ

 

ምርጥ ተስፋ የተጣለበት ተዋናይ


ምህደረ ታሪኩ- መንሱት

ሳምሶን በቀለ-መባ

ብርሀኑ ድጋፌ-የነገን አልወድም-አሸናፊ

 

ምርጥ ዳይሬክተር


አብርሀም ገዛኸኝ-የነገን አልወድም- አሸናፊ

ቅድስት ይልማ-መባ

በሀይሉ ዋሲ-ዩቶጲያ

ሔኖክ አየለ-ባማካሽ

ናኦድ ጋሻው-አትውደድ አትውለድ

 

ምርጥ የፊልም ፅሁፍ


ስስት ቁ.2- ፍጹም ካሳሁን

ባማካሽ- ጌታቸው ታደለ

ዩቶጲያ-በሀይሉ ዋሲ

መባ-ቅድስት ይልማ

አትውደድ አትውለድ-ናኦድ ጋሻው- አሸናፊ

 

ምርጥ ሲኒማቶግራፊ


መባ-ብስራት ጌታቸው- አሸናፊ

ባማካሽ- ብስራት ጌታቸው

ሔሮል- ኤልያስ ተስፋዬ እና ዳንኤል አለማየሁ

መንሱት- ቢሲ መከንን

የነገን አልወድም-  ሞዛርት ትግስቱ

 

ምርጥ ቅንብር


መባ/ ብስራት ጌታቸው

ሔሮል/ ዳንኤል እንማው- አሸናፊ

አትውደድ አትውለድ/ ናኦድ ጋሻው

ስስት ቁ.2/ ዘረአይ ያዕቆብ

የነገን አልወድም / ናሆም ግርማ

 

ምርጥ ድምፅ


ከደመና በላይ/ ረድኤት ከበደ

መባ/ አናንያ ሀይሉ

የነገን አልወድም / ጥቅሴ ደበበ እና ብሩክ አያሌው

አትውደድ አትውለድ/ ብሩክ አያሌው

 

ምርጥ ስኮር


ከደመና በላይ- ቴዎድሮስ ሞገስ

የነገን አልወድም- ታደለ ፈለቀ- አሸናፊ

ሔሮል- ስምአገኘሁ ሳሙኤል

አትውደድ አትውለድ- ብሩክ አየለ

 

ምርጥ የፊልም ሙዚቃ


ሔሮል- ስምአገኘሁ ሳሙኤል/ ሙሉጌታ ሱጋሞ/ ዳንኤል ጌታቸው

ስስት ቁ.2- አብነት አጎናፍር- አሸናፊ

መባ- ብሩክ አሰፋ

ሔዋን ስታፈቅር- ሰዳነች ወ/ገብርኤል እና ተገኝ ብሩ

ዩቶጲያ- ማክዳ አፈወርቅ/ ኤልሳቤት መንግስቱ/ ኬኒ አለን

 

አጭር ፊልም


ፈዲስቱ- ሚካኤል ሽመልስ

ሳይቃጠል በቅጠል- ማንዲ አበራ

ዘመን- አመነሳ ተ/ስላሴ

ያልተሳለ ግርፊያ- ናርዶስ ይልማ

1*2 እስክንድር አብርሀም

 

ምርጥ ሜካፕ


 

መባ- ደረጀ ፍቅር- አሸናፊ

የነገን አልወድም- ፅጌሬዳ ወንድምአገኝ

ያቤጽ- ዳግዊ አለማየሁ

ስስት ቁ.2- ሔለን ሰማ

 

የበደሌ ስፔሻል ምርጥ የህዝብ ምርጫ ፊልም


እውነት ሀሰት

ይመችሽ ያራዳ ፊልም

ሀ እና ለ

ወፌ ቆመች- አሸናፊ

ስስት ቁ.2

 

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.