በተጓዥ ደጋፊዎችና በጠባብ ዉጤት የታጀበዉ የ25ተኛ ሳምንት ዉጤቶችና ክስተቶች

0
990

በዳግም ታምሩ

በስራ ቀን የተካሄደዉ የ25 ተኛዉ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ለመሪዎቹና ለወራጆቹ ወሳኝ ነበር።የሳምንቱ መጀመሪያ ጨዋታ የነበረዉ ኣኣ ላይ ኣዳማን ያስተናገደዉ ኣኣ ከነማ ነበር ።ኣኣ ከነማ ኣስራት ኣባትን በኣሳልጣኝነት ከሾመ በኋላ የተሻለ ነጥብ ይይዛ ተብሎ ሲጠበቅ የነበረ ቢሆን በ25 ተኛዉ ሳምንት በሜዳዉ መምራት ቢችልም በኣዳማ ከነማ 3 ለ1 በሆነ ዉጤት ተሸንፎ ኣሁንም የሊጉ የመጨረሻ ግርጌ ተቀምጦል። እነሱን በመከተል 10:45 ላይ በሊጉ አለዋንጫ እየተፎካከረ የሚገኝዉ ሲዳማ ቡና ኣኣ ላይ መጥቶ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር በመጫወት በሊጉ በብቸኝነት 0 ለ0 በሆነ ኣቻ ዉጤት ተጠናቋል።

This slideshow requires JavaScript.

 

በጨዋታዉ ኢትዮ ኤሌክትሪ ከሌላዉ ጊዜ በተሻለ ደጋፊዎች ሲደግፎት በስታድየሙ ተመልክተናል።  ማክሰኞ እለት ከተካሄድ ጨዋታዎች ሶስቱ ከዋናዉ ከተማ ዉጪ የነበሩ ነበር ። ጅማ ላይ በደረጃ ሰንጠረዥ ከመጨረሻ ሶስቱ ቡድን ለመዉጦት የተደረገ የወራጆች ጨዋታ ነበር።በጨዋታዉም ፍፃሜባለሜዳዉ ባስቆጠራት ግብ 1 ለ0 በሆነ ጠባብ ጎል ኣሸንፎል።በመሆኑም በጊዛዊነትም ቢሆን እፎይታን ያገኝ ይመስላል ኣሸናፊዊ ጅማ። በዘንድሮ ኣመት ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ሃዋሳ ኣምርቶ የተጫወቱ የኢትዮጱያ ቡና በመሪዉ ተርታ የሚያቆየዉን ሶስት ነጥብ ከሃዋሳ ከተማ በመዉሰዱ 1 ለ0 በሆነ ዉጤት ኣሸንፎል።  ኣርባምንጭ ላይ በእኩል ነጥብ ሆነዉ የተገናኙት ሁለቱ ክለቦች ተከባብረዉ ጨዋታቸዉን ፈፁመዋል።ኣርባምንጭ ከነማ ከመከላከያ 1 ለ 1 የተጠናቀቀ ጨዋታ

ኣርባምንጭ ላይ በእኩል ነጥብ ሆነዉ የተገናኙት ሁለቱ ክለቦች ተከባብረዉ ጨዋታቸዉን ፈፁመዋል።ኣርባምንጭ ከነማ ከመከላከያ 1 ለ 1 የተጠናቀቀ ጨዋታ

ማክሰኞ እለት ከተካሄድ ጨዋታዎች ሶስቱ ከዋናዉ ከተማ ዉጪ የነበሩ ነበር ። ጅማ ላይ በደረጃ ሰንጠረዥ ከመጨረሻ ሶስቱ ቡድን ለመዉጦት የተደረገ የወራጆች ጨዋታ ነበር።በጨዋታዉም ፍፃሜባለሜዳዉ ባስቆጠራት ግብ 1 ለ0 በሆነ ጠባብ ጎል ኣሸንፎል።በመሆኑም በጊዛዊነትም ቢሆን እፎይታን ያገኝ ይመስላል ኣሸናፊዊ ጅማ። በዘንድሮ ኣመት ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ሃዋሳ ኣምርቶ የተጫወቱ የኢትዮጱያ ቡና በመሪዉ ተርታ የሚያቆየዉን ሶስት ነጥብ ከሃዋሳ ከተማ በመዉሰዱ 1 ለ0 በሆነ ዉጤት ኣሸንፎል።  ኣርባምንጭ ላይ በእኩል ነጥብ ሆነዉ የተገናኙት ሁለቱ ክለቦች ተከባብረዉ ጨዋታቸዉን ፈፁመዋል።ኣርባምንጭ ከነማ ከመከላከያ 1 ለ 1 የተጠናቀቀ ጨዋታ ነበር። በቀጣይ ረእቡ የተካሄድ ሁለት የኣኣ ስታድየም ጨዋታና ኣንድ በሼህ ሁሴን ኣሊ ኣላሙዲን የተደረገ ጨዋታ

 

በቀጣይ ረእቡ የተካሄድ ሁለት የኣኣ ስታድየም ጨዋታና ኣንድ በሼህ ሁሴን ኣሊ ኣላሙዲን የተደረገ ጨዋታ ኣርባምንጭ ላይ በእኩል ነጥብ ሆነዉ የተገናኙት ሁለቱ ክለቦች ተከባብረዉ ጨዋታቸዉን ፈፁመዋል።ኣርባምንጭ ከነማ ከመከላከያ 1 ለ 1 የተጠናቀቀ ጨዋታ ነበር።

በቀጣይ ረእቡ የተካሄድ ሁለት የኣኣ ስታድየም ጨዋታና ኣንድ በሼህ ሁሴን ኣሊ ኣላሙዲን የተደረገ ጨዋታ ነበር።

8:30 ላይ የተካሄደዉ ጨዋታ ለስፖርት ተመልካቹ ይቅርታ በመጠየቅ የተጀመረ የ25 ተኛ ሳምንት ጨዋታ ነበር ።ይቅርታ እንዲደረግለት በየስታድየሞ እየዞረ ኣበባ ሲበትን የነበረዉ ባለፈዉ ሳምንት የክለቡ ማልያ በመቅደድ ኣሰልጣኙ ላይ የወረወረዉ ጌታነህ ከበደ ነበር።ጨዋታዉ ለደደቢት በዋንጫ ፋክክር ዉስጥ ለመቆየት የምስራቁን ተወካይ ድሬዳዋን ማሸነፍ ነበረበት ።ከድሬዳዋ በመጡ ደጋፊዎች እየታጀበ የተሻለ መንቀሳቀስ የቻለዉ ድሬዳዋ የማታ የማታ ሽንፈት ቀምሶል ።በዘንድሮ ኣመት የመጀመሪያዉን ግብ ባገባዉ ዳዊት ፍቃድ ብቸኛ ግብ 1 ለ0 በሆነ ዉጤት።

 

ወልያዲያ ያቀናዉና በሚጫወትበት ሰኣት ደግሞ የካፍ ቻምፕየንስ ሊግ የምድብ ድልድል የወጣለት ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 ለ0 በማሸነፍ የሊጉ መሪነቱን በሳምንቱ ያስጠበቀበትን ና በሜዳዉ ያልተሸነፈዉን ወልዲያ ያሸነፈ ብቸኛ ክለብ በመሆን በድል ተመልሶል።

በሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ የነበረዉ 11:50 የጀመረዉና በፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ደማቅ የነበረዉና ብርቱ የማሸነፍ ትግል የታየበት የኢትዮጱያ ንግድ ባንክና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ነበር። እንደ ሳምንቱ መጀመሪያ ጨዋታ በሰፊ ጎል 3 ለ1 የተጠናቀቀ ጨዋታ ሆኖ ሳምንቱ ዘግቷል ።

በሊጉ ኣንድ ቀሪ ጨዋታ እየቀረዉ ቅ/ጊዮርጊስ በ46 ነጥብ ሲመራ፤ በሁለት ነጥብ ዝቅ ብሎ ደደቢት 44 ይከተላል።ከተፍካካሪዎቹ ዉስጥ ነጥብ የጣለዉ ሲዳማ ደግም በ43 ነጥብ ሶስተኛ ላይ ኣለሁ እያለ ይገገኛል።

በከፍተኛ ግብ ኣስቆጣሪነት ደግሞ ሁሉም በዚህ ሳምንት ግብ ያላስቆጠሩ ነበር፤ ጌታነህ ከበደ በ19 ግቦች መሪ ሲሆን ሳላዲን ሰኢድ በ13 ግቦች ይከተላል።ሶስት ተጫዎች ደግሞ በሶስተኛነት በእኩል 11 ግቦች ይገኛሉ።ኣዳነ ግርማ፣ጃኮ አረፋት ና ፍፁም ገ /ማርያም ናቸዉ ።

ፎቶ- ከሰለሞን ገመድህን፣ከፈረሰኞቹ ገፅ ና ከፋሲል ከነማ ገፅ

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.