የሳምንቱ አባባሎች /ከተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች የተወሰዱ ምሳሌያዊ አነጋገሮች

0
1872

የሳምንቱ አባባሎች

ደዳቦ ግሽን ዳንጮ ዳፊስ- መሸጥ የለመደ እናቱን ያስማማል /ጎፋ

 

ቃሮ ኡና ኡልጎ ባሴን አዴ ሰራ – ብልጥ ልጅ መሬት ሲመታ ያውቃል

ጀጀረ ከላሌ አመ አራቴ ኤኖነ አመ- የቸኮለ በደረቁ፤ የጠበቀ ከወተቱ ይበላል

ገገ ገሩ በኤክ ገመንች ነስዩ- ራሱን ያልቻለ ሌባ አያሳድርም

ሄሻ በጡ ቤኤክ ሆካ ፋናኖኮ- ጎንበስ ብሎ ያልሰራ ቆሞ ይቀላውጣል / ግድቾ

 

ባራቅ ባመሽ ይዌ በጎጆ እማር በመሽ ይትብና በጎንቻ- ካልዘለሉ አይወድቁም፣ ካልወደቁ አይሰበሩም

ብንም ምር ትጠራ የርመሱር ቡራ- ለመስራት ያፈረ ለመብላት ደፈረ / ጉራጌ

 

ባባር የላረሰ አፊተተ እለነክሰ- በበጋ ያላረሰ አስፍቶ አይነክስም / ስልጤ

 

ሺሊ ዪኪ አጥም ኡፃ ማስታ- ሆድ አልቅሶ ለአይን ይሰጣል / ቤንች

 

ከሳታ ካርየነ ቢኖይ ኬር ጊሩታታ- መውጫህን ሳታይ ቤት አትግባ

ኩነ ቢተንቱ ሚቶ በስተፋ- ተኝቶ ሲያዩት ህልም ይፈታል / በየም

 

ነብያት ዝመደመድዎ ሀዋርያት ደግደግዎ- ነብያት በቀየሱ ሀዋርያት ገሰገሱ / ትግራይ

 

 

ከኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ህዝቦች ምሳሌያዊ ንግግሮች 2ኛ እትም፣ ሚያዝያ 2006 የተወሰደ

 

 

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.